Eritrean President Isayas Afeworki said we are one people and only those who are unable to see the vivid reality can perceive us (Eritreans and Ethiopians) as two people.
Speaking at luncheon at the National Palace today, President Isayas appreciated the warm welcome he was given by Ethiopians describing it as “happiness difficult to describe.”
“The world has to notice that history is in the making between our two countries and peoples,” he added.
Stating that the love and desire of Eritrea has already been expressed by its people while welcoming Prime Minister Abiy in Asmara, Isayas said the feelings of happiness and love among both people is genuine.
Grieving for the martyrs who were unable to see the present accomplishment of Ethiopia and Eritrea, the President noted that “we are all lucky to be able to see this.”
“We believe the future in store is bright and successful and exemplary to the entire world,” he pointed out.
Prime Minister Abiy Ahmed said “we are grateful for the respect and commitment of the people that have been supporting us while we have not provided them any service yet.”
Religious leaders have prayed for the successful completion of the peace and unity.
The relationship ushers in a new chapter of peace and economic prosperity closing the chapter of war that had devastating effect for the last two decade.
Urgent Notice to all our esteemed customers,
Please note that there is minor change of price on the various visa and document authentication services that the Embassy is providing starting from Friday September 06, 2019.
Give us a call and find out more before you send us documents until we share with you the details.
With kind regards!
በካናዳ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
=====================================
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ከተቋቋመ ወዲህ የመጀመሪያው የሆነው የዲያስፖራ በዓል ኦገስት 2019 መጨረሻ ሳምንት በተለያዩ ዝግጅቶች ማለትም፡-
• ከዲያስፖራ ምሁራን ጋር በቅንጅት የተዘጋጀ ስልጠናና ሲምፖዚየም፣
• ከውጭ የሚመጡ የዳያስፖራ የቢዝነስ ሰዎችና በአገር ውስጥ በቢዝነስ ከተሰማሩ ሰዎች ጋር የቢዝነስ ለቢዝነስ ውይይት( B2B) እና
• በአገር ውስጥ በኢንቨስትመንት እና ቢዝነስ የተሰማሩ የዳያስፖራ ድርጅቶች የቢዝነስ ውጤቶችን የሚያሳይ ኤግዚብሽን በሚሊኒየም አዳራሽ ያካሂዳል።
ስለሆነም፣ በካናዳ አገር የምትገኙ እንዲሁም በአገር ቤት በኢንቨስትመንት እና በቢዝነስ የተሰማራችሁ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሚካሄደው
የዲያስፖራ በዓል ላይ እንድትሳተፉ ኤጀንሲው ግብዣውን ያስተላለፈ በመሆኑ ለመሳተፍ የምትፈልጉ እስከ ጁላይ 21/ 2019 ድረስ
በስልክ ቁጥር (613) 565 6637 Ext 213 ወይም በኢሜል አድራሻ info@ethioembassycanada.org፣
merga.tufa@ethioembassycanada.org ወይም fiseha.zerihun@ethioembassycanada.org
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ
ኦታዋ
በክቡር የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የተላለፈ መልዕክት
በውጭ አገራት የምትኖሩ ወጣት ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁ የክረምት ዕረፍት ጊዜ በአገር ቤት በበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስክ እንድታገለግሉና የወደፊቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት የበኩላችሁን የማይተካ ሚና እንድትጫወቱ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን መልዕክት ተላልፏል፡፡
ስለሆነም፣ በዚህ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመሳተፍ የምትፈልጉ ወጣቶች በኤምባሲው በኩል በአካል በመቅረብ፣ በስልክ ቁጥር(613) 565 6637(የውስጥ መስመር 213) እና (613) 565 6637(የውስጥ መስመር 204) በመደወል እና በኢሜል አድራሻ merga.feyisa@ethioembassycanada.org እና fiseha.zerihun@ethioembassycanada.org ፍላጎታችሁን በመግለጽ እንድትመዘገቡ እያስታወቅን፣ መንግስት እናንተን በተቀደሰ ተግባር ላይ ለማሰማራት አስፈላጊውን ዝግጅት ያደረገ መሆኑን እንገልጻለን።
የኢትዮጵያ ኤምባሲ
ኦታዋ፣ ካናዳ
ሰኔ ፣ 2011 ዓ.ም.
የቅጥር ማስታወቂያ
በሞንትሪያል (ካናዳ) የሚገኘው የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪየሽን ድርጅት (ICAO) የኢትዮጵያ ተወካይ ጽ/ቤት በስራ ቀናት በጠዋት ሺፍት ብቻ ለማሰራት አንድ የጽ/ቤት ፀሐፊ (Administrative Assistant) በኮንትራትበካናዳ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መካከል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ለተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች በሰፈሩት መስፈርቶች መሠረት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
አስፈላጊ መስፈርቶችና የምዝገባ ሁኔታ፡-
ወይም፣ በዓለም አቀፍ ሲቪል አቪየሽን ድርጅት (ICAO) የኢትዮጵያ ተወካይ ጽ/ቤት፣ 999 Robert
Bourassa Boulevard; Suite 8.40.49; Montreal, Quebec H3C 5J9
ከዚህ በላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከየካቲት 26 ቀን 2011 ዓ.ም. (March 5/2019) ጀምሮ ካሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ (ከመጋቢት 3-16 /March 12-25) መረጃችሁን በመያዝ በአካል ኦታዋ በሚገኘው የኢፌዲ.ሪ. ኤምባሲ ወይም በዓለም አቀፍ ሲቪል አቪየሽን ድርጅት (ICAO) የኢትዮጵያ ተወካይ ጽ/ቤት ወይም በኢ-ሜይል፡- info@ethioembassycanada.orgእና Ethiopia@icao.int ወይም በፖስታ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 613-565-6637 ext 213ወይም 514-954-6664/5775 መደወል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ
ኦታዋ
በካናዳ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት በአሁኑ ወቅት በአገራችን በመካሄድ ላይ ካለው ለውጥና ዲያስፖራው በአገሩ ጉዳይ የበለጠ ተሳትፎውን እንዲያሳድግ በሰጠው ትኩረት የዲያስፖራ ጉዳዮችን የሚመራው የስራ ክፍል ከፍ ብሎ ራሱን ችሎ በኤጀንሲ ደረጃ እንዲዋቀር አድርጓል፡፡ ይህ አዲስ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በይፋ ስራ ለማስጀመር በተለያዩ አገሮች የሚገኙ የዳያስፖራ ተወካዮች በስነ ስርዓቱ ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል፡፡
ስለዚህ እ.ኤ.አ ማርች 1 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚካሄደው የ Launching ስነ ስርዓት ላይ ከካናዳ ሁለት የራሳቸውን የትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎችን በመሸፈን ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ የኮሙኒቲ አባላት በኦታዋ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ በስልክ ቁጥር 613-565-6637 Ext. 203 ወይም Ext. 204 በመደወል ወይም በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የኢፌዲሪ ኤምባሲ
ኦታዋ ካናዳ
INFORMATION REGRDING THE DIASPORA TRUST FUND
Invitation for Bid
Name of Country: Ethiopia
Name of Project: Procurement of 400,000 MT wheat grain or milling wheat for Ministry of Trade and Industry (Ethiopian Trading Business Corporation).
Procurement Reference number: PPPDS/ETBC/ICB/PG/131/03/2011
(a) Documents will be issued at Ministry of Finance, compound No.2, block 5th, 1stfloor, room No. 101, Telephone 011-1-540524, 011-1-223755/22
(b) Bids must be delivered to, and will be opened at PPPDS, Ministry of Finance, compound No.2, Block No. 5th, 1st floor conference Hall.
PPPDS reserves the right to reject any or all bids and any items on the bid.
Public Procurement and Property Disposal Service (PPPDS)
Tel. 011-1-540524, 011-1-223755 or 011-1-223722
Website; http://www.pppds.gov.et
Addis Ababa, Ethiopia
ለውድ ተገልጋዮቻችን በሙሉ፡-
ኤምባሲያችን በፓስፖርት፣ ቪዛና የሰነድ ማረጋገጫ አገልግሎቶች ላይ ባለው የምንዛሪ ልዩነት የዋጋ ለውጥ ያደረገ መሆኑን እየገለጸ አገልግሎቶቹንና የዋጋ ዝርዝር በተመለከተ በድኅረ ገጻችን Consular Section በሚለው ሜኑ ስር የምታገኙ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ
ኦታዋ ካናዳ
ለሁሉም ኢትዮጵያዊያንና ትውልድ ኢትዮጵያዊያን
በካናዳ በጉዲፈቻ መንገድ የመጡ ህፃናትና ወጣቶች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ሚሲዮናችን እነዚህን ዜጎች በማግኘትና ፍላጎት ያላቸውን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለማገናኘት እንዲሁም ያሉበትን ሁኔታ ኤምባሲው ለማወቅና ለመደገፍ ስለፈለገ ይህ መረጃ እንዲደርሳቸውና አድራሻቸውን እንድታሳውቁን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ስልክ ቁጥር (613) 565 6637 ext 204፣ 207፣ 213
ወይም በኢሜል፡ info@ethioembassycanada.org
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ ኦታዋ
Announcement
For all types of Visas /ለሁሉም ዓይነት የቪዛ ጥያቄ /
Use online E-Visa:
https://www.evisa.gov.et/#/home
Announcement [ለውድ ተገልጋዮች!!]
ጉዳዩ፡ የውክልና ሰነዶችን የማረጋገጥ አገልግሎት አሰራር ላይ የተደረገ ለውጥን ይመለከታል፡፡
ከዚህ ቀደም አገልግሎቱ ያላበቃ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይም አገልግሎቱ ያላበቃ የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ለያዛችሁ ተገልጋዮች ያዘጋጃችሁትን ውክልና ኖታሪ [ Notary] በማድረግ ብቻ ወደ ኤምባሲያችን በመላክ የማረጋገጥ ስራ ስናከናውን መቆየታችን ይታወቃል፡፡ ሆኖም ከሰኔ 14 ቀን 2010 ዓ/ም [ ከጁን 21/2018] ጀምሮ ማንኛውም ወደ ኤምባሲያችን የሚላኩ ኖታሪ [ Notary] የተደረጉ የውክልና ሰነዶች ወደ ኤምባሲያችን ከመላካቸው በፊት እንደሌሎች ሰነዶች ኦታዋ በሚገኘው የካናዳ ግሎባል አፌየርስ [ Canadian global Affairs in Ottawa ] ከተረጋገጡ በኋላ ወደ ኤምባሲያችን መላክ እንደሚኖርባቸው በአክብሮት መግለጽ እንወዳለን፡፡በሌላ በኩል የውክልና ሰነድ መስጠት ለሚፈልጉ ቫሊድ የሆነ የኢትዮጵያ ፓስፖርትና ትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ ያላቸው ተገልጋዮች ኤምባሲው ጽ/ቤት በአካል ቀርበው ሰነዱ ላይ በመፈረም በቀላሉ አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ቆንስላ አገልግሎት
ለበለጠ መረጃ እባክዎ www.ethioembassycanada.org ይጎብኙ፡፡
EMBASSY OF ETHIOPIA
WASHINGTON DC, USA
ETHIOPIAN CONSULATE GENERAL
LOS-ANGELES, LA, USA
ETHIOPIAN MISSION TO THE UN
NEW YORK, USA
MINISTRY OF FOREIGN AFFAIRS
ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Embassy Address:
1501-275 Slater Street, Ottawa Ontario
K1P 5H9 Canada
Tel (613) 565 6637 / Fax (613) 565 9175
Email: info@ethioembassycanada.org
For consular services
Email: consular@ethioembassycanada.org