ብርጋዴር ጄኔራል ኃይለማርያም ሌንጮ ወ/ሚካኤል ከዚህ በፊት ልጃቸው መንበረ ኃ/ማርያም ሌንጮ ወ/ሚካኤል በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2001 ዓ.ም በካናዳ ቶሮንቶ እንደሚኖር በመግለጽ በዶቼ ቬሌ የአማርኛ ፕሮግራም አባቱን እንደሚፈልግ መልዕክት አስተላልፎ እንደነበረ አሳውቀውናል፡፡

 

በመሆኑም ልጃቸው መንበረ ኃይለማርያም ሌንጮ ወ/ሚካኤል ከአባቱ ብርጋዴር ጄኔራል ኃይለማርያም ሌንጮ ወ/ሚካኤል ጋር መገናኘት እንዲችል በካናዳ በተለያዩ ከተሞች የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ ኤምባሲያችን በአክብሮት እየጠየቀ ይህን በተመለከተ መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በኤምባሲያችን ስልክ ቁጥር፡- 613-565-6637, Ext. 214 ወይም Ext. 200 ማድረስ የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

 

እናመሰግናለን !

 

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ--ኦታዋ

QUICK LINKS          Announcement  Agraf

Ethiopian Ministry of Public enterprises.

Invitation For Joint Venture. For more Information CLICK HERE. 

     Announcement  Agraf

Local Investors looking for Foreign joint venture partners in Ethiopia. For more Information CLICK HERE. 

USEFUL LINKS

EMBASSY OF ETHIOPIA
WASHINGTON DC, USA

WWW.ETHIOPIANEMBASSY.ORG


ETHIOPIAN CONSULATE GENERAL
LOS-ANGELES, LA, USA

WWW.ETHIOCONSULALA.ORG


ETHIOPIAN MISSION TO THE UN
NEW YORK, USA

WWW.ETHIOPIANMISSION-NY.ORG


MINISTRY OF FOREIGN AFFAIRS
ADDIS ABABA, ETHIOPIA

WWW.MFA.GOV.ET

 


 

Embassy's Address


 Embassy Address:

1501-275 Slater Street, Ottawa Ontario
K1P 5H9 Canada 

Tel (613) 565 6637 / Fax (613) 565 9175

 Email: info@ethioembassycanada.org  

For consular services

Email: consular@ethioembassycanada.org


 

Copy right ©2014 - Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ottawa, Canadan