•  እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን እንድንሰጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈላጊውን ማስረጃዎች ከነፎቶ ኮፒያቸው አያይዘው ያቅርቡ/ይላኩ፡፡ በፓስታ የሚላኩ ማናቸውም ኮፒ ሰነዶች አገልግሎት ጠያቂው ባለበት ፕሮቪንስ በኖታሪ ፐብሊክ ስለ ትክክለኛ ቅጂነታቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም ሀሰተኛ ሰነዶችን ለመከላከል እንዲቻል ተወካዮች ውጭ ጉዳይ ቀርበው ጉዳይ ሲያስፈጽሙ ዋናውን የክፍያ ደረሰኝ ከዋናው የውክልና ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 • ዜግነትዎ ኢትያጵያዊ ከሆነ ወይም ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካልዎት
  • ኤምባሲው ዘንድ በአካል የሚቀርቡ ከሆነ የውክልና ሰነዱን ኦፊሰሩ ባለበት ፈርመው ማስፈፀም ይኖርቦታል።
  • ውክልናው በመልዕክት / mail / የሚልኩ ከሆነ ውክልናውን በእንግሊዝኛ ተጽፎ ኖተራይዝ በማድረግ ካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር በመላክ አረጋግጦ ማቅረብ/መላክ
 • የሌላ አገር ዜጋ ለሆኑ/በትውልድ ኢትዮጵያዊ  መታወቂያ ካርድ የሌላቸው እና አገልግሎቱ የፀና የኢትዮጵያ ፓስፖርት
  የሌላቸው
  ከሆኑ
  • ውክልናውን በእንግሊዝኛ ተጽፎ ኖተራይዝ በማድረግ ካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር በመላክ አረጋግጦ ማቅረብ/መላክ
  • አገልግሎቱን በፓስታ ቤት በኩል ለምትጠይቁ አመልካቾች እባክዎ መላኪያዎም ሆነ መመለሻ ፖስታዎ ትራኪንግ ቁጥር ባለው የፖስታ አገልግሎት እንዲጠቀሙ እንመክራለን፡፡

የፖስታ አላላክ መመሪያ

 • በፖስታ ቤት አማካኝነት ውክልና የምትጠይቁ ባለጉዳዮች መላኪያም ሆነ መመለሻ ፖስታ መጠቀም የሚኖርባችሁ Tracking Number ባለው FEDEX ወይም UPS  ወይም ቅድሚያ የተከፈለበት አስቸኳይ ወይም የተመዘገበ የካናዳ ፖስታ መሆን ይገባዋል፡፡
 • የላኩት ፖስታ ወደ ኤምባሲያችን ለመድረሱ ፖስታውን በላኩበት  የTracking Number በመጠቀም ማወቅ ስለሚችሉ እባክዎት ፖስታውን  ኤምባሲ መድረሱን ለማወቅ አይደውሉ፡፡ 

 

ሀ. አትዮጵያዊ ዜግነት ላላቸው

ለ. ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ለያዙ

ሐ. የሌላ አገር ዜጋ ለሆኑ/በትውልድ ኢትዮጵያዊ  መታወቂያ ካርድ የሌላቸው ወይም አገልግሎቱ 
    የፀና የኢትዮጵያ ፓስፖርት የሌላቸው

 


 ሀ. የኢትዮጵያዊ ዜግነት ላላቸው

   መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

1.  ውክልናውን አዘጋጅቶ ማቅረብ/መላክ

2.  የታደሰ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ኮፒ

3.  በካናዳ አገር ያሉበትን ስታተስ የሚያሳይ ማስረጃ  ኮፒ

             ሀ.ቋሚ የካናዳ መኖሪያ ፍቃድ ወይም

ለ. ቋሚ የካናዳ መኖሪያ ፍቃድ  ከሌለዎት የኢሚግሬሽን ስታተስዎን የሚያሳይ ማስረጃ ወይም

ሐ. የስራ ፍቃድ ወይም

መ. አንድ ፎቶግራፍና ፊርማ ያለበት ካሉበት ሐገር የተሰጠ መታወቂያ፣

4.  የአገልግሎት ክፍያ $ 85.32 የካናዳ ዶላር ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ

 •  መኒ ኦርደር /Money Order/ ወይም
 • ሰርቲፋይድ ባንክ ቼክ /Certified Bank Check/

5. ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፖስታ 
    Tracking Number ያለው FEDEX ወይም UPS  ወይም ቅድሚያ የተከፈለበት አስቸኳይ
    ወይም የተመዘገበ የካናዳ ፖስታ መሆን ይገባዋል፡፡

TOP 


 

 ለ. ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ለያዙ

    መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

1.  ውክልናውን አዘጋጅቶ ማቅረብ/መላክ

2 . የታደሰ ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ኮፒ

3.  አገልግሎቱ የፀና የካናዳ ፓስፖርት፣

4.  አንድ ፎቶግራፍና ፊርማ ያለበት ካሉበት ሐገር የተሰጠ መታወቂያ፣

5.  የአገልግሎት ክፍያ  $85.32 የካናዳ ዶላር ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ

 • መኒ ኦርደር /Money Order/ ወይም
 • ሰርቲፋይድ ባንክ ቼክ /Certified Bank Check/

6 . ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፖስታ
     Tracking Number ያለው FEDEX ወይም UPS  ወይም ቅድሚያ የተከፈለበት አስቸኳይ
     ወይም የተመዘገበ የካናዳ ፖስታ መሆን ይገባዋል፡፡

 TOP   
 


ሐ. የሌላ አገር ዜጋ ለሆኑ/በትውልድ ኢትዮጵያዊ  መታወቂያ ካርድ የሌላቸው ወይም

       አገልግሎቱ የፀና የኢትዮጵያ ፓስፖርት የሌላቸው

    መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

1.  በአማርኛና በእንግሊዘና ጽፈው ያዘጋጅቱን ውክልና በመጀመሪያ ባሉበት ፕሮቪንስ በኖታሪ ፐብሊክ 
    ቀጥሎ ኦታዋ በሚገኘው የካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር በመላክ አረጋግጦ ማምጣት።

2.  ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ኮፒ፣

3.  አንድ ፎቶግራፍና ፊርማ ያለበት ካሉበት ሐገር የተሰጠ መታወቂያ፣

4.  የአገልግሎት ክፍያ $130.72 የካናዳ ዶላር ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ

 • መኒ ኦርደር /Money Order/ ወይም
 • ሰርቲፋይድ ባንክ ቼክ /Certified Bank Check/

5.  ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ
     Tracking Number ያለው FEDEX ወይም UPS  ወይም ቅድሚያ የተከፈለበት አስቸኳይ
     ወይም የተመዘገበ የካናዳ ፖስታ መሆን ይገባዋል፡፡

TOP

Notice and event announcement

 

 

የጥምቀትን በዓል ለምታከብሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን በሙሉ 

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አድረሳችሁ እያልን መልካም በዓል ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን።

ኦታዋ የኢ...ሪ ኤምባሲ

We wish Ethiopians and Ethiopian origin in the diaspora,

a pleasantcelebration of Timkat (Ethiopian Epiphany).

The colorful Timkat festivity is inscribed as one of

the World's Intangible heritage by UNESCO along with

Meskel celebration, Gada system, Fiche Chambalala, Irrecha

and Ashenda.

Embassy of Ethiopia, Ottawa

 

 

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ፣ እንኳን 2013 ኢየሱስ ክርስቶስ 

የልደት በዓል አደረሳችሁ እያለ ኢምባሲው መልካም ምኞቱን ይገልል፡፡

The Embassy wishes all followers of Christianity a Merry Christmas!

 

 

 

 

ለክቡራን የኤምባሲው ተገልጋዮች በሙሉ
_________________________________
በካናዳ፣ ኦንታሪዮ ፕሮቪንስ የኮቪድ 19ኝን ስርጭት ለመግታት በወጣው መመሪያ መሰረት ኤምባሲው
እ.ኤ.አ. ከዲሴምበር 28 ቀን 2020 እስከ ጃንዋሪ 08 ቀን 2020 ድረስ በፖስታ
(Postal Adress: 1001-275 slater st, Ottawa, K1P5H9)፣
በስልክና በኢሜል ብቻ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን
ለዳያስፖራ አገልግሎት ፣ ቆንስላ ጉዳዮች እና የተለያዩ መረጃዎችን ለመጠየቅ
በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች እና ኢሜል አድራሻዎች :-
ለቆንስላ ጉዳዮች:-
(343) 996 5643፣
( 613) 712 0234 እና
(613) 262 1269
ለዳያስፖራ ጉዳዮች፡-
(613) 302 5954
የአስቸኳይ እና ሌሎች ጉዳዮች
(613) 558 0286 እና
(613) 600 4061
በመደወልና መልዕክት በመላክ መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን
በአክብሮት እየገለፅን በኦታዋ ከተማ የሚወጡትን መመሪያዎች
እየተከታተልን ተግባራዊ የምናደርግ እና አመቺ መሆኑ ሲገለጽልን
በተለመደው የስራ ቀናት እና ሰዓት አገልግሎታችንን የምንቀጥል
መሆኑን እናሳውቃለን።
ለተጨማሪ መረጃ የፌስቡክ ገጻችንና ዌብሳይታችንን www.ottawa.mfa.gov.etን ይጎብኙ።
 
To all Esteemed Customers of the Embassy
_____________________________________
As per the Guidelines of the province of Ontario to curb the spread of COVID -19,
we would like to inform you that the Embassy will provide services only though
emails and regular mails (Postal Adress: 1001-275 slater st, Ottawa, K1P5H9)
from December 28,2020 to January 08,2020.
You can also access different services of the Embassy
by calling and emailing to the following numbers and addresses:
For Consular Affairs
(343) 996 5643,
(613) 712 0234, and
(613) 262 1269
For Diaspora Affairs
(613) 302 5954
For emergencies and other matters
(613) 558 0286 and
(613)600 4061
We will continue to observe the guidelines issued by the City of Ottawa
and we will resume our services during normal business hours as soon as safe to do so.
For more info: - You can visit our facebook page and website at http://www.ottawa.mfa.gov.et

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

The Embassy wishes all Muslim Ethiopians and of Ethiopian origin in Canada a Happy Mawlid.

 

በካናዳ ለምትኖሩ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤
===============================
በኦታዋ የኢፌዲሪ ኤምባሲ ከጥምረት ለታላቁ የህዳሴ ግድብ በካናዳ ጋር በመተባበር እሁድ
ኖቨምበር 1 ቀን 2020 ከ12:00 PM - 2:00PM Eastern Time
“አብሮነታችን ለታላቁ የሕዳሴ ግድባችን” በሚል መሪ ቃል በዌቢናር በግድቡ ወቅታዊ ሁኔታ፣
የአብሮነት ድጋፍና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጅቷል፤
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
መልካም የኢሬቻ በዓል!
Baga Irreecha Nagaan Geessan/Geenye!

 

 

 

Happy International Coffee Day!

 

 

 

 

 

 

 

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ።

 

 

The GERD Virtual FundraisingCampaign for 5 consecutive days

from August 15-19, 2020 by Ethiopians living in #Canada.

Coming together to make history and Leave our Marks.
 
 
 

በከናዳ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያዊን በሙሉ፣
=============================
ሚሲዮናችን “#አሻራዬን_አኖራለሁ!” በሚል መሪ ቃል ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

እ.ኤ.አ ከኦገስት 15-19 ቀን 2020 ዓ.ም ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ

Virtual የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ለማካሄድ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል::

በመሆኑም ገቢ ለማሰባሰብ የሚካሄደውን የonline Zoom ኮንፈረንስ እንድትሳተፉ እና

hidase@ethioembassycanada.org በተከፈተ የአደራ አካውንት በe-tranfer በኩል እንዲሁም

በBank of Montreal አካውንት ቁጥር፡- 0005-1150-308፣

Transit number፡- 00056፣ Bank Code፡- 001

ድጋፍ በማድረግ የበኩላችሁን እንድታደርጉ አገራዊ ጥሪያችንን በትህትና እናቀርባለን!

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

በካናዳ፣ በኢትዮጵያ እንዲሁም በአለም ዙሪያ ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያንና

ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ አንኳን ለ1441 ዓመተ-ሂጅራ የኢድ አል አዳሃ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።

 

 

 

እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች:-

ግድቡ የመጀመሪያ ሙሌት ተጠናቆ ወደ ቀጣይ ምዕራፍ መሻገራችንንን በታላቅ ደስታ በድጋሚ እያበሰርን በቀጣይ

በፍጥነት የሚጠበቁትን ስራዎች በማጠናቀቅ ከዳር ማድረስ ያስፈልጋል፡፡

ለቀሪው ስራ የናንተ ድጋፍ ወሳኝ በመሆኑ በኤምባሲው በተከፈተው የአደራ አካውንት

እንዲሁም በኢትዮጵያም በተከፈቱት የባንኩ ቁጥሮች በመለገስ ድጋፋችሁን፤ አለኝታችሁን እንድትገልጹና

ታሪካዊ የሆነውን አሻራ እንድታኖሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

የቦንድ ግዢን በሚመለከት በኤምባሲው የማንሸጥ ሲሆን አገር ቤት በህጋዊ ተወካያችሁ በኩል ማስፈጸም ይቻላል፡፡

ኤምባሲውም በሚያስፈልገው መልኩ ለመርዳት ዝግጁነቱን እየገለጸ ወደ ኤምባሲው በመደወል እና

በቀጣይ የምናወጣቸውን መረጃዎች ድህረ- ገጻችንን  እና በፌስ ቡክ ገጻችን 

ስለምንለጥፍ እንዲከታተሉ እናሳውቃለን፡፡

በጋራ እጃችን ተባብረን እንጨርሳለን!
አባይ የኛው ሲሳይ!

 
 

Congratulations Ethiopians!!!
Please use the following Accounts to donate to finalize the construction of #Dam.

We have set up a trust account and email transfer to save you of the hassle.
In addition, accounts were set up in #Ethiopia in different money exchanges,

which we have stated below.

NB. We did not attach information for bond sale as we do not sell at the Embassy.

However, should you would like to buy,

we will provide the important information.

You can call the Embassy or

visit our website and facebook pages for Power of Attorney requirements.
lets make history!
our dam our destiny!
Ethiopian Nile Rights!

Trust Account Set up by the Embassy:-
Bank Account No. 0005-1150-308
Transit No. 00056
Bank Code 001
Bank Name Bank of Montreal(BMO)
Email Transfer :-
Hidase@Ethioembassycanada.org

or

Bank Account Numbers set up in Ethiopia for Dollar and Birr Donations
Dollar Exchange 1000001071077
Birr 1000291929609

 

 

'እንኳን ደስ አለን፤ሐምሌ 12/2012 ዓም ከምሽቱ 4 ሰዓት ላይ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ አመት ሙሊት ተሳክቷል:

ውሃው የሚያስፈልገውን 4.9ቢ.ኪዩቢክ ሜትር በመያዝ ከግድቡ አናት ላይ ፈሷል ይህም የተሳካው ወደታችኛው

ተፋሰስ የሚሄደው ውሃ ሳይቋረጥ ነው፡፡'

ክቡር የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ኢንጂ. ስለሺ በቀለ Via twitter

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

 

 

 

 

 

Good News!!!


In response to your requests, we have set up the seamless money transfer platform

to the Grand Ethiopian Renaissance Dam Trust account.


Please use the email transfer at:- 

Hidase@ethioembassycanada.org

to contribute and Make History.

 

 

በቅዳሜ፣ ጁላይ 18 ቀን 2020 በ10:00 a.m. (በኦታዋ፣ ካናዳ አቆጣጠር) የሚካሄደውን ውይይት

ከታች በተቀመጡት የዙም ማስፈንጠሪያ፣ የዌብናር መለያ እና ማለፊያ ቁጥር ይመልከቱ።

Please see below the Zoom link, Webinar ID and Password to join

the conference held to take place on Jul 18, 2020 10:00 AM Eastern Time (US and Canada)

Topic: LIVE Conference on the State of Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD
https://us02web.zoom.us/j/83763340067…
Password: #ItsMyDam#

Or iPhone one-tap :
Canada: +14388097799,,83763340067

#,,,,

0#,,0863765778# or +15873281099,,83763340067

#,,,,

0#,,0863765778#
Or Telephone:
Dial(for higher quality, dial

a number based on your current location):
Canada: +1 438 809 7799 or

+1 587 328 1099or +1 647 374 4685 or

+1 647 558 0588 or +1 778 907 2071 or

+1 204 272 7920
US: +1 301 715 8592 or +1 312 626 6799 or

+1 346 248 7799 or

+1 669 900 6833 or +1 929 205 6099 or +1 253 215 8782
Webinar ID: 837 6334 0067
Password: 0863765778
International numbers available: https://us02web.zoom.us/u/kcETnb16q

 

REMINDER!!!

Do not miss out on the Virtual dialogue on the current issues with regard to the Great Ethiopian Renaissance Dam, Held to take place on Saturday, July 18th, 2020 @ 10:00 a.m.(Eastern time).

 

We will be joined by H.E Minister of Foreign Affairs Gedu Andargachew and Technical Teams from Ethiopia.

 

ጠቃሚ መረጃ ካናዳ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን!
መጪው ቅዳሜ እ.ኤ.አ ጁላይ 18 ቀን 2020 ዓ.ም በኦታዋ ሰዓት አቆጣጠር ከ10 am ጀምሮ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሚመለከት የሚካሄደውን ውይይት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።

 

 

 

 

 

 

 

It is Her Dam!!!

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

“Today marks the beginning of the global virtual campaign to support the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD).

 

We urge all Ethiopians and friends of #Ethiopia to join hands with the Campaign and to be Ambassadors of the #GERD by using the hashtags #ItsMyDam #እኔምለአባይአለሁ across Facebook, Twitter, LinkedIn and Instagram.

 

Post about the Dam, share all campaign content, and comment on GERD-related news. Let us spread the good news of the #RenaissanceDam.”

 

 

 

 

 

 

   

በካናዳ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን ኮሚዩኒቲ ማህበራት በሙ:-

በወቅታዊ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ webinar (Zoom Meeting) ለመወያየት ... ለቅዳሜ ጁላይ 4/2020 ጥሪ ማስተላለፋችን ይታወቃል:: ሆኖም ስብሰባዉ ለሌላ ቀን በመተላለፉ ተለዋጭ ቀኑን በቅርብ የምናሳዉቃችሁ መሆኑን ከይቅርታ ጋር እንገልጻለን::

የኢትዮጵያ ኤምባሲ

ኦታዋ

 

I am here for Abay!  I am here for GERD!

I stand for Equitable use of the Nile Waters!

Please join the GERD Worldwide Virtual Campain from July 02-05,2020.

 

USEFUL LINKS

EMBASSY OF ETHIOPIA
WASHINGTON DC, USA

WWW.ETHIOPIANEMBASSY.ORG


ETHIOPIAN CONSULATE GENERAL
LOS-ANGELES, LA, USA

WWW.ETHIOCONSULALA.ORG


ETHIOPIAN MISSION TO THE UN
NEW YORK, USA

WWW.ETHIOPIANMISSION-NY.ORG


MINISTRY OF FOREIGN AFFAIRS
ADDIS ABABA, ETHIOPIA

WWW.MFA.GOV.ET

 


 

Embassy's Address


 Embassy Address:

1501-275 Slater Street, Ottawa Ontario
K1P 5H9 Canada 

Tel (613) 565 6637 / Fax (613) 565 9175

 Email: info@ethioembassycanada.org  

For consular services

Email: consular@ethioembassycanada.org


 

JSN Gruve is designed by JoomlaShine.com