የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጄስቲን ትሩዶ አዲስ አበባ ገቡ
=================================

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ጄስቲን ትሩዶ ዛሬ ጥር 29 ቀን 2012 ዓም ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።


Image may contain: 1 person, standing

Embassy's Address


 Embassy Address:

1501-275 Slater Street, Ottawa Ontario
K1P 5H9 Canada 

Tel (613) 565 6637 / Fax (613) 565 9175

 Email: info@ethioembassycanada.org  

For consular services

Email: consular@ethioembassycanada.org


 

JSN Gruve is designed by JoomlaShine.com